መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ

1 ተጫራቾች በዘርፉ  የ2011 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድያላቸዉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ  የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከ13/08/2019 ኣ.ኣ  ጀምሮ  እስከ  06/09/2019 ኣ.ኣ   በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ወየም ኣዲስኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች: የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 13/08/2019 ኣ.ኣ  ጀምሮ  እስከ  06/09/2019 ኣ.ኣ ከሰዓት በሃላ 8፡00 ሰኣት ለ ዋና መስሪያ ቤት ለዚሁ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ  : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም።

  • - AC system as per the attached  ሲፒኦ ብር 5000 /ብር ኣምስት ሺ/
  • - Diesel generator with automatic 125 KVA  ሲፒኦ ብር 5000 /ብር ኣምስት ሺ/
  • - Ventilation system 3 blade fan  118 ሲፒኦ ብር 2000 /ብር ሁለት ሺ/
  • - Ventilation system 3 blade fan267 LPS  ሲፒኦ ብር 1000 /ብር ኣንድ ሺ/
  • - Ventilation system window mounted  194 LPS  ሲፒኦ ብር 2000 /ብር ሁለት ሺ/

4 ጨረታዉ 06/09/2019  ከ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛውከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና ወይም አለመሆኑን መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል።

6 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት፣የመጫኛና መውረጃ ያካተተ መሆን ኣለበት፤ ኣሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ኣሸናፊው የግዢ ማዠዣ ሰነድ ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ ከ 30 የስራ ቀናት ውስጥ እቃውን ወደ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬት ስቶር ክፍል ማስገባት ኣለበት። ይህን ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ ኣማራጭ ይወስዳል።

7 ተጫራቾች የሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም።

8ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር መቐለ +251 0344-40 68 03  ፋክስ  +251-114709636