ፋብሪካ መድኃኒት አዲስ

ኣዲስመድሓኒትፋብሪካሃላ .የተየ.ግልማሕበርለ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ  እና ቲኦቲ ተመዝጋቢዎች በግልፀ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 በዘርፉ የ2007 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ይግብር ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል::

2 ጋዋን ቱታና የወንዶችቆብ በቴትሮን 6000 የዉጭ ጨረቅ እንዲሁም የሴቶች ቆብ ሽፎን ተጠቅሞ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖሩበታል::

3 ኣሸናፊ ተጫራቾች በኢድስ መድሃኒት ፋብሪካ ግቢ ዉስጥ በመቅረብ ለሰራተኞች በሚመች እያንዳንዱ ሰራተኛ በመለካት ሰፍቶ ማቅረብ የሚችል::

4 ስራ ከመጀመሩ በፊት ሳምፕል ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖሩበታል

5  የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (መቶ) ብር ከፍሎ ከድርጅታችን ማተሪያል ፕላኒግ ዋና ክፍል ቢሮ መዉሰድ ይቻላል:

6 በጨረታ ሰነድ ጨረታ ንካሸነፉ በሃላ ስራዉን ለማስረከብ የሚወስድባቸዉ ግዜ ግምት መግለፅ ይኖርበታል::

7 ተጫራቶች 2 % የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በስፒኦ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አብረዉ ማያያዝ ይኖርባችዋል::

8 ተጫራቾች ኣሽናፊ መሆናቸዉ ከተገለፀላቸዉ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ 5% ዉል ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ዉል ማሰር አለባቸዉ

9 ተወዳድሮ የሽነፉት ንብረት ወደ ኣዲግራት መድሃኒት ፋብሪካ በራሳቸዉ ሙሉ ወጪ ማቅረብ የሚችል

10 ላአሸነፉት ንብረት ክፍያ የሚፈፀመዉ በዉል መሰረት ንብረቱ በተጠቃሚ ዲፓርትመንት ተረጋግጦ ገቢ ሲሆን ነዉ

11 የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ግዜ 12/01/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 10/02/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ  3:30 ሆኖ ጨረታዉ  ሰነዱ የሚከፈተዉ በ 10/ 02/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት በአዲግራት በሚገኘዉ ፋብሪካዉ ስለሆነ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች  በተገኙበት ይከፈታል ጨረታ ነገርግን ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ባይገኝም አብዛኛዎ ከተገኘ ጨረታዉ ይከፈታል::

12  ጨረታ ማስገቢያ ቦታ ዓድግራት ዋና ፍብሪካ እና በኣካል ማስገባት የማይችሉ በፖስ ታሳ.ቁ 79 ቀደም ብሎ መላክ ይችላል::

ጀመርይኖርበታል::

13 ድርጅታችን ጨረታዉ በክፋል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

14 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344454211 /  0344451690 ብስራ ሰዓት መደወል ይቻላል::