- የግብር ከፋይ መላያ ቁጥር ያላችሁ
- የመንግስት መ/ቤቶች የአቅራቢነት ፈቀድና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ
በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉ ንዝርዝር ሰነድ ከቐመቀ ለኣሉላ ኣባነጋ አለም አቐፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረበ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃመሳ ብር /በመክፈል ከነሓሴ 30/ 2007 ዓ/ም እስከ መስከረም 5 2008 ዓም ዘወተር በስራ ሰዓት ይቻላል
የጨረታ ሰነድ እስከ መስከረም 5/2008 ዓም 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይቻላል
ጨረታዉ መስከረም 5 ቀን 2008 ዓ/ም 4:30 ተጫራቸች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344421102 መጠየቅ ይችላሉ