ኤንተርፕራይዝ መፅናዕቲን ዲዛይንን ቁፅፅርን ስራሕቲ ማይ ትግራይ

ግልፅ  የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት: ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን  ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊዉ ጥገና: ካላብሬሽን ሶፍትዌር ማስጫን ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን ግዴታቸዉ የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድታቀርቡልን ጥሪ እናቀርባለን

1 በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ: የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

2 በዘርፉ ከሚመለከተዉ አካል የተሰጣችሁ የብቃት መረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዩችን  አስመልክቶ ጥያቄ: ማብራርያ ወይም ማሻሻያ ካላቸዉ ጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት ጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በፁሑፍ ማቅረብ አለባቸዉ

4 የሚቀርበዉ የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሽግ ለያንዳንዱተፈርሞበት በፖስታዉ ላይ የአቅራቢ ድርጅት ስም አድራሻ የድርጅታቸዉ ማህተም የጨረታ ዓይነት የአጫራች መቤት ስም በመገለፅ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ከ 09 /12 /2007 ዓ/ም እስከ 21/12 /2007 ዓ/ም ድርጅት ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 2%  በ CPO ጥሬ ገንዘብ ጨረታዉ በሚከፈትበት  ወቅት ማቅረብ አለባቸዉ

6 ጨረታዉ በ 21/12 /2007 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በ 21/12/ 2007 ዓም ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆኑ ተጫራቾች በራሳቸዉ ፈቃድ ከቀሩ የጨረታዉ ሂደት የማይሰተጓጉል መሆኑና አለመሆኑ በግልፅ መጠቀስ አለበት ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት/VAT/ እንደሚካትት ተደርጎ ይወሰዳል

8 ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም

9 ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸዉ ከታወቀ በኃላ ዉል ካሰሩ በ30 ቀናት ዉስጥ ስራዉን አጠናቀዉ ማስረከብ አለባቸዉ

10 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማህበር 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ስልክ ቁጥር 034 418556 መጠየቅ ይቻላል