የኢትዩጰያ ፌረራላዊ ዲሞክራስያዊ ሪብፒለክ መንግስት
መቐለ ዩኒቨርስቲ
ህግና ስነ መንግስት ኮሌጅ
የግዥዉ ዓይነት የኢንተሪኔት እቃዎች
የግዥ መለያ ቁጥር 01/2007 ዓ/ም
ጨረታዉ የወጣበት የግዥ ዘዴ ዉስን ጨረታ
ጨረታዉ የወጣበት ቀን ነሓሴ 07/ 2007 ዓ/ም
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ነሓሴ /22/ 2007 ዓ/ም
ከጥቃቱ 3:30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ 4:00 ሰዓት ይከፈታል ነሓሴ 22/2007 ዓ/ም
ለ _____________
ጉዳዩ: ለህግና ስነመንግስት ኮሌጅ የሚዉሉ የኢንተርኔት እቃዎች ዉስን ጨረታ ይመለከታል
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ስነመንግስት ኮሌጅ ለኮምፒተር ማእከል አገልግሎት የሚዉሉ 6e cable እና Register Jack connector እና ሌሎች ተጨማሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርት በሟሟላት ኮሌጉ በሚቀርበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት የጨረታ ሰነዱ ከመቀሌ ንግድ ምክር ቤት ወይም ከኮሌጁ በመዉሰድ መጫረት ይምትችሉ መሆናቹሁ እያሳሰብን ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዝርዝር የመወዳደሪያ መመሪያ መሰረት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃልነዉ
1 ተወዳዳሪዎች በዘረፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ
2 ተወዳዳሪዎች የ VATየምስክር ማቅረብና የመወዳደሪያ ዋጋቸዉ ማቅረብ አለባቸዉ
3 ተወዳዳሪዎች የአቅራቢ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ
4 ተወዳዳሪዎች በሚቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብማቸዉን : ፈርማዉና አድራሻቸዉ መግለፅ አለባቸዉ ::በተጨማሪም በፖስታዉ ላይ ሙሉ አድራሻ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ ወደ ኮለጁ ገቢ ማድረግ አለባቸዉ
5 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድ ኮፒ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት: የምዝገባ ምስክር ወረቀት የ VAT ምስክር ወረቀት ኮፒ ከመወዳደሪያ ዋጋቸዉ ጋር በፖስታ አሽገዉ ማቅረብ አለባቸዉ
6 ጨረታዉ ለመዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ዉጭ እነደሚሆኑና ለወደፈት ጨረታ እንዳይሳተፉ ይደረጋል
8 ጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ የግዥ ዋጋ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ኣምሰ /2750/ በመቀሌ ዩንቨርስቲ ህግና ስነመንግስት ኮሌጅ ስም C.P.O ማስያዝ ይኖርባቸዋል
9 ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሃሳባቸዉ ከንግድ ምክር ቤት በወሰዱት የኮሌጁ ኦርጅናል ማህተም ያለበት የጨረታ ሰነድ ላይ መሆን አለበት በኮፒ ሞለቶ የሚቀርብ ተወዳዳሪ ከዉድድር ዉጭ ይሆናል
10 አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉ እቃ በራሱ ወጪና ትራንስፖርት እቃዎች በዓዲ ሓቂ ካምፓስ ማድረስ አለበት
11 ተጫራቾች በርድጅታቸዉ ስም ቃለ ማሃላ ፈርመዉ ማቅረብ ይኖርባችዋል
12 ኮሌጁ የሚገዛዉን እቃ ብዛት እንደ ኣስፈላጊነቱ እስክ 20 ሃያ በመቶ መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል
13 ጨረታዉ በሁለት ኢንቨሎፕ ታሽጎ የሚቀርብ ሲሆን ዋናዉና ቅጂ ሰነድ በድርጅቱ ስልጣን ባለዉ አካል ፊርማና ማህተም ሊኖረዉ ይገባል የንግድ ፍቃድ ኮፒ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት (TIN) :የኣቅረቢ የምዝገባ ምስክር ወረቀት :VAT ምስክር ወረቀት ኮፒና CPO ከኦርጅናል ደኩመንት ጋር መግባት አለበት
14 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የማብራርያ ወይም የማሻሻያ ጥያቄ ከተወሰነዉ ግዜ ገደብ በስልክ ቁጥር 03 44 40 83 82 /0914746120 መጠየቅ ይችላሉ
15 ተጫራቾች በጨረታ የአፈፃፀም ሂደት ቅሬታ ካላቸዉ አቤቱታ የማቅረብ መብት አላቸዉ
16 ተመሳሳይ ዋጋ ያቀረቡ ተጫራቾች በእጣ ይለያሉ
17 ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ነሓሰ /07 እስከ 21/12 /2007 ዓ/ም ሲሆን የሚዘጋበት ነሐሰ 22 ቀን 2007 ዓ/ም ጥዋት 3:30 ሲሆን የሚከፈትበት ደግሞ በዚህ ቀን ጥዋት 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቀሌ ዩንቨርስቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸዉ ምርጫ ጨረታዉ በሚከፈትበት ግዜ ሳይገኙ በመቅረታቸዉ የጨረታ መክፈት አያስተጓጉሉም
18 ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ