መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ኣንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

የሚራገፍበት ቦታ

1

Power cable 4x16mm2 cu/ pvc/ pvc 0.6/1k

Meter

300

2

Power cable 4x4mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k

meter

250

3

Power cable 3x4mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k

Meter

900

4

Power cable 3x2.5mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k

meter

2,800

Sub total

Vat 15%

Ground total

የጨረታ መስፈርት

1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና  የ2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ብር 50.00 (ኣምሳ)  ዶከመንት (ዝርዝር ሰነድ) በመክፈል በስራ ሰዓት ከመቀሌ ዋና ቢሮ ኣቅርቦት መምሪያ ወይም ሳሪስ ከሚገኘው ኣ/ኣበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት መውሰድ ይችላሉ።የጨረታ ዋጋ  ማህተምና ፊርማ ያለበት እንዲሁም በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን  09/11/2018 እስከ 30/11/2018 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00  ሰዓት ጀምሮ  መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ICI BI ወይም በኣዲስ ኣበባ ሳሪስ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት  ለዚሁ ተብሎ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ)  30000.00 ( ሰላሳ ሺ)ብር  ስፒኦ  በስም በታሸገ : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም።