መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ቸይን (ሰንሰለት) : ካፕ 1” ኬብል ክላምፕ 06 :ሰርኩላር ሪፍሌክተር : ቦልት  :  የተለያየ መጠን ያለቸዉ ቦልት ከነት ጋር :ወሸር  የተለያየመጠን ያለቸዉ አንግል አይረን: ፓይፕ ስቲል  :ፓይፕ  ብሮዝ : አር ኤች ኤስ እና  ዩ-ቻነል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት  ስለሚፈልግ ብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

የጨረታመስፈርት

1   ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ  ቫት ማሳወቅያ  ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) ብር 50 (ሃምሳብር) በመክፈል በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ አቅርቦት መምርያ ወይም ገርጂ ከሚገኘዉ አ/አበባ  ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰምበታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት  ከ30/07/2015 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ08/08/2015 እ.ኤ.አ ጧት 4:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::::

3  ተጫራቾች የጨረታማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ( CPO)  ለኬብል ክላምፕ 06 ብር 2,500.00  (ሁለት ሺ ኣምስት መቶ ብር) : ሰርኩላር ሪፍሌክተር ብር  7,000.00 (ሰባት ሺ ብር):  ለቦልት ቦልት ከንት ጋር እና ወሸር ብር 10,000.00  (አስርሺ ብር):  ለአንግል አይረን ብር 5,000.00  (አምስት ሺ ብር) : ለፓይፕ ስቲል እና ፓይፕ ብሮዝ ብር 3,000.00  (ሦሥትሺ ብር): ለአር ኤች ኤስ  50,000.00  ( ሃምሳ ሺ ብር):  እንዲሁም  ዩ-ቻነል ብር 8,000.00  (ስምንት ሺ ብር)  በስምበታሸገፖስታከጨረታጋርማስገባትአለባቸው::በፖስታያልታሸገሲፒኦ  ተቀባይነትየለዉም::::

4 ጨረታዉ08/08/2015 እ.ኤ.አጧት 4:00 ሰዓትተዘግቶበ 10/08/2014 እ.ኤ.አከሳት በሆላከቀኑ  8:00  ተጫራቶችወይምወኪሎቻቸዉበተገኙበት በ መቐለመስፍንዋና  መ/ቤት በሚገኝየስብስባአዳራሽየሚከፈትሲሆንሰነዳቸዉየተሞላባይገኙምጨረታሰነዱይከፈታል::

5 ተጫራቾቸየሚያስገቡትዋጋቫት (VAT)ጨምሮመሆኑናመጠቀስአለበት ::ይህካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትትተቆጥሮይወሰዳል::

6 ተጫራቶችየሚያስገቡትዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ  ያጠቃለለመሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉንአሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ  ከደረሳቸዉ ቀን  ጀምሮ 10 - 15 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህካልሆነግንለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱሌላአማራጭ ይወስዳል::

7   ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::

8  ተጫራቶችይህንስራካሸነፉለሌላሰዎስተኛወገንአሳልፎመስጠትእይቻልም::

9 ተጫራቾች  ተጫርተዉ  ያሸነፉት  ዕቃ  መስፍን ዋና መስራያ  ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ ሌላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::

10   ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::

 

                            አድራሻ

         መቐለ                                     አዲስአበባ

ስልክ    + 251- 344402017                      ስልክ    +251- 116298563 /59                 

 ፋክስ+ 251-344406225                         ፋክስ        +251- 116298560