ደደቢት ትካል ልቓሕነ ምዕቓሪን/ደደቢት ትፍልም/

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የህትመት ስራዎች የሁኑ የኪስ ካላንደር :ኣጃንዳ : የጠረጰዛ ካላደርና ፓዶች በግልፅ ጨረታ ኣወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዚሁ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን  መመዘኛዎች  የምታማሉ መወዳደር ወይም መጫረት የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን::

1 ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ የ 2007 ዓ/ም ግብር የከፈላችሁ መሆናችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ::

2 ተጫራቾች ከምታቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ የምትችሉ::

3 የጨረታዉ ደኩመንት  በፖስታ በታሸገ ኢንቨሎፕ  ለዚህ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን  የሚደረገዉ ይህ ማስታዊያ ከወጣበት ቀን ግንበት 21/2007 ዓም እስከ ግንበት 28/2007 ዓ/ም ሁሉ ጊዜ በስራ ሰዓት ባለዉ ጊዜ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆናችሁ::

4 ጨረታዉ ከተከፈተበት ግንበት 28/2007 ዓም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ደደቢት ማ/ፋይናንስ መቀለ በሚገኘዉ ዋናዉ መ/ቤታችን  ተጫራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኝበት ይከፈታል

5 ዝርዝር የጨረታ ደኩመንት ብር 50.00  በመክፈል በደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ  4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409  መግዛት እንደምትችሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር  0344410250 ደዉለዉ ማረጋገጥ የምትችሉ እንደሆናችሁን እናሳስባለን::

6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተሸበቀ ነዉ::