ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

1 ድርጅታችን ኦዲት ለማድረግ የሚስችል ደረጃ 1 ወይም 2 የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለዉ

2 በሚያዉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ናምበር ያለዉ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለበት

3 በ60 ቀን ዉስጥ በዝርዝር መርምሮ ኦዲት ኦዲት ሪፖርት ማቅርብ የሚችል መሆን አለበት

4 ከዚህ በፊት የመንግስት ወይም የግል ድርጅቶች መርምሮ ከሆነ የተሰጠዉ ማስረጀና ፎቶ ኮፒ ለማቅረብ የሚችል

5 ተወዳዳሪዎች ወይም ተጫራቾች የሚያስሩበትን ዋጋ በመሙላት በስማት በስማቸዉ በታሸገ ፖስታ ሞልተዉ እስከ 27/11/2010 ዓም ክጥዋቱ 3:00 ሰዓት ማቅረብ አለባቸዉ

6 ጨረታ ማስከበሪያ ላላሸነፉ ወዲያዉ የሚመለስ ብር 2000 ስፒኦ ማስያዝ አለበት

7 የጨረታ አሸናፊ መሆኑ ተወዳዳሪ ከተገለፀዉን ቀን ጀምሮ በ 5 ቀን ዉስጥ ቀርቦ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% በጥሬ ገንዝብ ወይም በስፒኦ በማስያዝ ዉል ማሰር አለበት

8 ጨረታዉ በቀን 27/11/2010 ዓም ከጥዋቱ በ 3:00 ሰዓት ታሽጎ በ 27/11/2010 ዓም ክጥዋቱ 3:30 ተጫራቾች ወይም ወኮሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

9 ሁሉም ነገር አማልቶ በሌለሁበት ይታይልኝ ያለ ተወዳደሪ ሊታይለት ይችላል

10 ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም

11 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910285732 ወይም 0946901342 መደወል