መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ

ተቁ የ ዕቃዉ ኣየነት መለኪያ ብዛት የኣንድ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ኖዝማስክ (Nose, Mask mouse) ቁጥር 10000
2 ሄልሜት(safty Helmet) ቁጥር 300

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዥ ስፒኦ ብር 10,000 /ኣስር ሺ/ በታሸገ ፖስታ ከጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸዉ

3 ጨረታዉ በ 27/7/2010 ዓም ከሰኣት በሃላ ከቀኑ 8:00 ሰኣት ተዘግቶ በ 27/7/2010 ዓም ከሳኣት በሃላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መቐለ መስፍን ዋና መስሪራ ቤት በሚገኝ ኮርፕሬት ሳፕላይ የሚከፈት ይሆናል

4 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑን አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት ይህ ካልሆነ ግና ያስገቡት ዋጋ (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወስዳል

5 ተጫራቾች የግዚ ኦርደር ከደረሳቸዉ 7 ቀናት ዉስጥ እቃዉን ወደ መ አ አ ኮርፖሬት ሳፕላይ ስቶር ክፍል ማስገባት አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን የስያዙት ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጉ ድርጅቱ ሌላ ኣመራጫ ይወስዳል

6 የእቃዉ ዓይነት በቀረበዉ ሳምፕል መሰረት መሆን አለበት ይህ ካልሆነ ጨረታዉ ተቀባይነት የለዉም

7 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም

8 ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ሌላ ሰወስተኛ ወገን ኣስልፎ መስጠት አይችልም

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጫ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

መቐለ ስልክ 00251 344402481 0914313637 ፋክስ 00251 344406225 ኣዲስ አበባ ስልክ 00251 114708365 ፋክስ 00251 114709636