አብ ምክልካል ሀገር ሚኒስተር ናይ ሰሜን መኣዘዚ ማእከል

  • ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2 የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች
  • ሎት 3 የተላያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች
  • ሎት 4 የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 5 የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
  • ሎት 6 የተለያዩ የወታደራዊ መሳሪያ እድሳት እቃዎች
  • ሎት 7 የጄኔሬተር መለዋወጫ እቃዎች
  • ሎት 8 የህሙማን ማገገሚያ የወጥ እህሎችና የተለያዩ ፋሳሾች

1 በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የ2010 የታደሰ ንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት የቫት ሠርተፊኬት ያላቸዉን ይጋብዛል

2 ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለእያንዳንዳቸዉ ለእያንዳንዳቸዉ ሎት ብር 50 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ ማይ ባንዴራ በሰሜን እዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር አካባቢ ከሚገኘዉ ግዥ ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሰዉቅን ጨረታዉ የካቲት 19/2010 ዓ/ም ከቀኑ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስቁ 0342400166