- ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
- ሎት 2 የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች
- ሎት 3 የተላያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች
- ሎት 4 የፅዳት እቃዎች
- ሎት 5 የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
- ሎት 6 የተለያዩ የወታደራዊ መሳሪያ እድሳት እቃዎች
- ሎት 7 የጄኔሬተር መለዋወጫ እቃዎች
- ሎት 8 የህሙማን ማገገሚያ የወጥ እህሎችና የተለያዩ ፋሳሾች
1 በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የ2010 የታደሰ ንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት የቫት ሠርተፊኬት ያላቸዉን ይጋብዛል
2 ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለእያንዳንዳቸዉ ለእያንዳንዳቸዉ ሎት ብር 50 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ ማይ ባንዴራ በሰሜን እዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር አካባቢ ከሚገኘዉ ግዥ ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሰዉቅን ጨረታዉ የካቲት 19/2010 ዓ/ም ከቀኑ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስቁ 0342400166