- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸዉ
- ኣግባብነት ያለዉ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ተጫራቾች አሸነፊ ሁነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ጀምሮ ለኤሌክትሮኒክስ በ10 ቀናት ለፅሕፈት መሳሪያዎች 10 ቀናት ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000.00 ብር በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተጨራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 50 ብር ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 430 መዉሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሰረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ይህ ጨረታ ታሕሳስ 13/2010 በ8:30 ታሽጎ በዕለቱ በ9:00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል
- አሸናፊዉ ያሸነፉትን እቃዎች መቐለ በሚገኘዉ የትግራይ ልማት ማሕበር ዋና ፅቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
- ፅሕፈት ቤቱ ከጠቅላላ ግዥ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ አለዉ
- አሰሪዉ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታውን ኣይገደድም
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344406944መጠየቅ ይቻላል