በዚሁ መሰረት
1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉ :እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት /ቫት/ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ቲን: የአቅራቢዎች ምስክር ወረቀት ወይም በኤጀንሲ ዌብሳይት በቅራቢነት መሰረት የተመዘገበ እና በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
2 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ
የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 70,000
3 ማንኛዉም ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል
5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዓይደር ኮምፕርሄን ቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ግዢ ንብረት እና ፋይናንስ ፅቤት መዉሰድ ይችላል
6 ጨረታዉ ጋዜጣዉ ከወጣበት በ20ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ ሊዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ
7 ጨረታዉ ከወጣበት እስከ 20ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ተዘግቶ በቀኑ ልክ በ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 20ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
8 ጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ አይመለስለትም
9 መቐለ ዩኒቨርስቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ ማብራሪያ ስቁ 034 441 66 72/90 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል
Â