1 ሙልቲ ጀም (Model-MG-525 Multi GYM) ብዛት1
2 ሳይክል (Model -625-R-Recumbent Bike) ብዛት 1
3 ቶታልቦዲ (Model 770 AT ARC TRAINER TOTABODY CROSS TRANOS) ብዛት1
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የማያማላ ማንኛዉም ህጋዊ ተጫራቾo በጨረታዉ ሊወዳደር ይችላል
1 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ የጨረታ አይነቶች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ በአቅራቢነት የምስክር በአገልግሎት ሰጪነት ስለመመዝገባቸዉ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ግብር ስለመክፈላቸዉ ማረጋገጫ የሚችሉ
2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ /ከፋይነት/ ማርጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
3 የንግድ ምዝግባና የአገልግሎት መስጫ ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
4 ተጫራቾች የሚጫረቱባቸዉን የዋጋ ማቅረቢያ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀዉን በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የእቃዉን እና የአገልግሎት ኣይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ እንዲሁም የአገልግሎት ግዥዉን የፋይናንሻል የቴክኒካል ዶክመንት ለያይቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
6 የጨረታ ሰነድ ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 150/ኣንድ መቶ ሃምሣ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታዉጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሸሬ በሚገኘዉ የማዕከላዊ ወታደራዊ መድብሮችና ክበቦች ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላል
7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ሽሬ ከተማ በሚገኘዉን ማ/ዕዝ ጠመምሪያ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
8 ጨረታዉ ሚያዝያ 28 ቀን 2008 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ማ/ዕዝ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ይከፈታል
9 አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ያሽፋቸዉን እቃዎች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ወጭ በማጋጎዝ ሽሬ ከተማ በሚገኘዉ የማ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል
10 በአገልግሎት በአቅራቢንት ለሺነፉበት የጅም ማቴሪያሎች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ወጪ በማጓጓዝ ዕዙ በሚፈለግበት ቦታዎች ላይ ማድረስን ይጠበቅባቸዋል
11 መሰሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም ከአጠቃላይ ግዢ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መበቱ የተጠበቀ ነዉ
12 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 444 28 12