የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ET-TG-LFSDP-399704-GO-REB
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት፡-
- ሎት 01 የእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች
- ሎት 02 ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀው የጨረታ ዶከሜንት የሞተር ሳይክል ያለ ከፍያ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ለእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ግዥ ብር 300/ ሶስት መቶ/ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀሌ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000539035658 ቢሮ ሕርሻ ክልል ትግራይ በሚል ገቢ በማድረግ ከ10/1/2017 ዓ/ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮአችን ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ በጨረታው ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የኣቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት የWat ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin) እና የሐምሌ ወር 2016 ዓ/ም ቫት (Vat) ዲክለር የተደረግበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ኣብሮ መቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ደክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11/2/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮአችን ቢሮ ቁጥር 12 የግዥ ከፍል ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ መመሪያውን በጥንቃቄ አይተው መወዳደር አለባቸው፡፡
- ቢሮአችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 3663/ 034 440 4346 ወይም
በፋክስ : ቁጥር 034 440 997 መጠየቅ ይቻላል።
የትግራይ ክልል ግብርናና የተፈጥሮ ሃብት ቢሮ