ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር AK/NU/PPAD/3860/02/2016

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የዕቃዎች አቅርቦት ግዥ ዝርዝር

ተ.ቁ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ቁጥር/ሎት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መነሻ ዋጋ በብር

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

26

የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች

500.00

100,000.00

2

27

የተለያዩ የምግብ ቤት ማሸኖች

500.00

200,000.00

ስለዚህ፡-

  1. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚስፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ.ም ጀምሮ ለዕቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከግዥ ክፍል ህንፃ ቁጥር 53 ቢሮ ቁጥር 002 ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሰነዱ በመውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚየስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው፡፡
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
  5. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
  6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የመከፈተው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለዕቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መከፈት አይስተጓጎል፡፤
  8. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ የተገለጠው ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያናት የስያዘውን ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
  9. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ወን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 13 574 560/09 14 774 340 ደወለው ይጠይቁ፡፡