Â
ተቁ | የእቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የአንድ ዋጋ | የሚራገፍበት ቦታ | መብራሪያ |
1 | Reinforcement Bar Country of origin Turkey | Pcs | 1184 |  | መቀለ ኢላላ ፕጀክት |  |
2 | Reinforcement Bar Country of origin Turkey | Pcs | 763 |  | መቀለ ኢላላ ፕጀክት |  |
3 | Reinforcement Bar 4 Country of origin Turkey | Pcs | 530 |  | መቀለ ኢላላ ፕጀክት |  |
4 | Reinforcement Bar 8 Country of origin Turkey | Pcs | 3736 |  | መቀለ ኢላላ ፕጀክት |  |
 |  |  |  |  |  |  |
Â
Â
- ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እናÂ የ2008 ዓ/ምÂ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ
- ተጫራቾች የማይመለስÂ ኣንድ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀትÂ ፎቶ ኮፒ በማያያዝÂ ጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖሰታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/03/2016 እ.ኤ.አ 8:00 Â በመቀለ ዋና መስሪያ ቤት Â ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ 200,000.00 (ሁለት መቶ Â ሺ ብር) ( CPO) ለጨረታዉ ዋስትና የሚሆን በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ (CPO ተቀባይነት የለዉም
- ጨረታዉ 25/05/2016 እ.ኤ.አ ከሳት 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል
- ተጫራቾች የሚያሰገቡት ዋጋ ቫት ጀምረዉ መሆኑንና አለመሆኑን በግልፅ መጥቀስ አለባቸዉ ይል ካልሆነ ግን ያሰገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል
- ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛ ማዉረጃ ያጠቃለለ መሆን አለበት አሸናፊ ተጫራቾቸ ጨረታዉ አሸንፈዉ ግዠ ማዘዣ ሰነድ ከደረሰዉ ቀን ጀምሮ 5- 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉ ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት በር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል
- ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰወስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም
- ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነÂ በክፊልÂ Â የመሰረዝÂ መብቱÂ በህግ የተጠበቀ ነዉ::
                           አድራሻ
    መቐለ           ስልክ  + 251-342400305/415074                     ፋክስ + 251-344406225                         Â
Â