ሐይሊ መብራህቲ ክልል ትግራይ

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዋስትና ማስከበሪያ ብር

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መዝግያ ቀንና ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የደንበኛ መረጃ የያዘ መለያ ካርድ በማተምና ካርዱ በጠሪ ላይ የሚለጠፍበት ማጣበቂያ ፕላስተር

(Double Sided

Adhesive Tape)

በማጣበቅ በቀረበ ሳምፕል መሠረት

ቁጥር

320,000

73,824.00

28/03/2016 ዓ.ም. ሰዓት

8፡30

28/03/2016 ዓ.ም. ሰዓት

8:30

ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No./ እና የገንዘብ ሚኒስተር የምዝገባ ምስክር ወረቀት በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መተፍ ይችላል፡፡

ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/03/2016 ዓ.ም በአለው ጊዜ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 32 በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዋስት ማስከበሪያ በስም በሚያቀርቡት ከትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተብሎ ለእቃው ብር 73,824.00/ሰባ ሦስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ አራት ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- መቐለ ከተማ ፕላኔት ሆቴል አጠገብ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል /ቤት 3 ፎቅ ፕሮኩዩርመንት ሎጀስቲክስ ዌር ሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 31 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል “ኦሪጅናል እና ኮፒ” እና ፋይናንሻል “ኦሪጅናል እና ኮፒ” በማለት በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/009/2015 ትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት የሚል ምልክት በማድረግ እስከ 28/03/2016 . ከቀኑ 830 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 900 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 14 12 65 26 መደወል ይችላሉ፡፡

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል /ቤት