መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ

ተ.ቁ

የዕቃውን ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ማብራሪያ

1

Pickup double cabin 4WD ABS /airbags power output 100cc

በቁጥር

06

በስፔሲፊሽን መሰረት

2

Hydraulic drive excavator Diesel engine T/charged net power 200-232kw

በቁጥር

01

በስፔሲፊሽን መሰረት

3

Wheel loader Diesel Engine T/charged net power 146-160 kw

በቁጥር

01

በስፔሲፊሽን መሰረት

4

Truck mount crane max. lifting capacity 10-120 Ton

በቁጥር

01

በስፔሲፊሽን መሰረት

5

Telescopic Crane Max. Lifting capacity 10-12 Ton

በቁጥር

01

በስፔሲፊሽን መሰረት

  1. 1. ተጫራቾች የ2013 የታደሰ ንግድ ፈቃድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይ ምዘዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በመያዝ የጨረታው ሰነድ 28/10/2020 እስከ 10/11/2020 እ.ኤ.አ ከ መቐለ ኮርፖሬት ሳፕላይ ቸይን ወይም አዲስ አበባ ላይዘን ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
  3. 3. ጨረታው 11/11/2020 .. ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ 11/111/2020 እኤ. ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:30 አት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ ኮርፖሬት ሳፕላይ ቼይን አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ተጫራቾች ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።
  4. 4. ተጫራቾች የጨረታ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዋናውና ፎቶ ኮፒ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11/11/2020 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኋላ ከቀኑ 8:00 መቐለ ዋና መሥሪያ ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው::
  5. 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘጋዣ (CPO) ብር 200,000.00 (ብር ሁለት መቶ ) በስም ታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ሌላ አይነት የጨረታ ማስከበርያ ተቀባይነት የለውም::
  6. 6. ተጫራቾች የሚያስገቡት የእቃው ዋጋ ታክስና ቫት ( VAT ) የትራንስፖርት ክፍያ ለየብቻው አስልቶ ማስገባት አለባቸው:: እንዲሁም ማስረከቢያው ቦታው መቐለ መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ግቢ ውስጥ በመሆኑ በመጓጓዝ ሒደት የሚያጋጥም ብልሽትና ጉድለት15. ተጫራቾች ሙሉ ሃላፍነት ይኖርባቸዋል።
  7. 7. ጨረታው በ11/11/2020 እ.ኤ.አ ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በ11/11/2020 አ.ኤ. ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:30 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐለ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃላ.የተ. የግል ኩባንያ ዋና መ/ቤት በሚገኝ ኮርፖሬት ሳፕላይ ቼይን አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ተጫራቾች ባይገኙም ይከፈታል።
  8. 8. የጨረታ አሸናፊ የሚሆኑ ተጨራቾች የጨረታ ዋስትና (Performance Guarantee) ቢያንስ ለ3 ወር የሚቆይ የኮንትራቱን ጠቅላላ ዋጋ 10% በCPO ወይም በቅድም ሁኔታ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና unconditional Bank Guarantee ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
  9. 9. ተጨራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ (ቅዳሜ ጨምሮ) በሥራ ሰዓት የጨረታውን 10% የውል ማስከበሪያ ( Performance Guarantee) ወይም በሲፒኦ (CPO) በማስያዝ ውል ማሰር ይጠበቅባቸዋል:: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
  10. 10. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም፡፡
  11. 11. ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም።
  12. 12. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት ዕቃ ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ በ20 የሥራ ቀናት ውስጥ መቐለ ዋና መሥሪያ ቤት አጓጉዞ ማስረከብ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
  13. 13. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ

መቐለ አዲስ አበባ

ስልከ +251-344402017 ስልክ +251-114709501

ፋክስ +251-344406225 ፋክስ +251-114709636

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ