ሐይሊ መብራህቲ ክልል ትግራይ

የጨረታ ቁጥር ት/ክ ኤ/አ/002/2013

ተ.ቁ

የተሸከርካሪው ዓይነት

ብዛት

የማቅረቢያ ጊዜ

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

1

ባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪ ሞተር ሳይክል

60

በ30/ሰላሳ ተከታታይ/ ቀናቶች

20.00

  1. 1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ያለው መሆን አለበት፡፡
  2. 2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 32 በመምጣት የማይመለስ ብር 800/ስምንት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. 3. አድራሻ፡- መቀለ ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ የዛምራ ኮንስትራክሽን ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 31
  4. 4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. 5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካ ኦርጅናል እና ኮፒ ፋይናንሺያል ኦርጅናል እና ኮፒ በማለየት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/002/2013 የትራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ነሐሴ 25 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 31 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. 6. ጨረታው ካላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሰይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. 7. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0342406712 መቐለ መደወል ይችላሉ፡፡
  8. 8. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ

 አገልግሎት ጽ/ቤት