መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የ2011/12 ዓ/ም ግብር የከፈሉና

2 ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 15000.00  በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ የድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ ቀበሌ 18 በግንባታ ላይ የሚገኝዉ መከለከያ ሪፈራል ሆስፒታል በሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100 በመግዛት የጨረታ ሳጡን መዉሰድ ይችላሉ

ስለሆኖም ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ከ 09/12/2012 እስከ 15/12/2012 ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመምላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጡን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው 15/12/2012 ከቀኑ 09፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ9፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል

5 ፕሮጀክቱ ጨረታዉ በሙሉ ሆኖም ነከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስ.ቁጥር 09 86 89 46 32/ 09 30 01 46 51 መደወል ይቻላል፡፡