ትካል ልምዓት ኔዘርላንድ(SNV)

1ስለሆነም በተጠየቀ ግዜ የተጠየቀው የመኪና ዓይነት ማቅረብ የሚችል ና የ2012 ዓ/ም የታደሰ የመኪና ኣካራይ ንግድ ፍቃድ ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እንዲወዳደሩ ይጋበዛል።

2 የጨረታ ማቅረብያ ፎርም ከታች በተመለከተው የድርጅቱ ፅ/ቤት እስከ 20/10/2012 ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት መጥተው መውሰድ ይችላሉ። ፎርሙ ተሞልቶ በሚመለከተው ሃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ኣርፎበት እሰከ 20/10/2012 ዓ/ም  9፡30 ሰዓት ድረስ ከታች በተጠቀሰው ኣድራሻ መቅረብ ኣለበት።

3 ድርጅቱ ጨረታውን የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ ፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዶቭ ካፌጎን የሚገኝው ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ስ.ቁ 0344-410100 መደወል ይችላሉ።