1 በስራ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላው፣ እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
2 የዘመኑ የስራ ግብር የከፈለና ቲን ተመዝጋቢ የሆነ ድርጅት /ግለሰብ/
3 በሚያቆርበዉ የዋጋ ማቅረብያ ዉስጥ ስም ፣ ፌርማ እና የድርጅት ማህተም ያለበት
4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 ማስያዝ የሚችል::
5 አሸናፊ ከተገለፀለት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ዉል በማሰር ሥራ ለመጀመር ዝግጁ የሆነ
6 አሸናፊዉ ድርጅት በበተቀመጠዉ ሞዴል እና ስፔስፊኬሽን መሰረት በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችል
7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መቐለ ኣዋሽ ካምፕ አጠገብ ከሚገኘዉ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከሚያዝገነባዉ ሪፌራል ሆስፒታል እና ለሶቆጣ ከተማ ኣካባቢ በተከራየነዉ በሪ በሶቆጣ ከተማ ቀበሌ 02 በኣቶ ሰፊዉ ስመኝ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሰኔ 04/2012ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ መዉሰድ ይችላሉ::
8 መቐለ ሰነድ ለገዙ የጨረታ ሰነድ መቐለ ኣዋሽ ካምፕ አጠገብ ከሚገኘዉ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከሚያስገነባዉ ሪፈራል ሆስፒታል ይገባል
9 ሶቆጣ ከተማ ሰነድ የገዙ በሰቆጣ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘዉ ቢሮኣችን በተጠቀሰዉ ቀን መመለስ ይችላሉ
10 ጨረታው ሰኔ 11/2012 ዓ.ም. ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
11 ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ላሊበላ ሰቆጣ መገንጠያ አበርገሌ በልሆ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት (19-04R)
ስልክ ቁጥር 09 23 41 40 30 /09 30 01 46 47