ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰባ 2012ዓ/ም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል

2 ቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣

3 ቲን ሰርተፊኬት

4 የኣቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ታክስ ክሊራንስ ፣ኮምፕሊያንስ

5 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 20,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ በዋጋ መጨረቻ ሰነድ ዉስጥ ወይም ለብቻዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ሰዓት የግድ ማቅረብ ኣለባቸዉ

6 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ13/09/2012ዓ/ም ጅምሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

7 ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኣዘጋጅተው እስከ 27/09/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከዚህ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

8 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 27/09/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።

9 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

ስልክ ቁጥር 03 44 40 20 20 መደወል ይቻላሉ፡፡