መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣

2  ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ማቅረብ የሚችሉ

3  የአመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ የድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ ቀበሌ 17 በግንባታ ላይ የሚገኝዉ መከለከያ ሪፈራል ሆስፒታል በሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100 በመግዛት የጨረታ ሳጡን መዉሰድ ይችላሉ

ስለሆኖም ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ከ 11/09/2012 እስከ 18/09/2012  ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመምላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጡን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው 18/09/2012 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል

5 ፕሮጀክቱ ጨረታዉ በሙሉ ሆኖም ነከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስ.ቁጥር 09 09 20 30 08 24/ 09 30 01 46 51  መደወል ይቻላል፡፡