- ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን 24/4/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
- በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውንና የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ የንግድ ምዝገባ ያላቸው እና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በመንግስት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ከላይ የተጠቀሰውን የመኪና አይነት የሚያሳውቁ የግዥ የግልፅ ጨረታ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15( አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በኣዲጉደም ማዘጋጃ ቤት ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ማግኘት ይችላሉ።
- ተጨማሪ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያገለግል 20000 ብር(ሃያ ሺ ብር) በኣዲጉደም ማዘጋጃ ቤት ስም ሲፒኦ በማስያዝ ማረጋገጫውን ከማወዳደሪያ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይኖርበታል። ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር ላይ የኣንድ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ማቅረቢያ ዝርዝር ላይ የኣንድ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሻት ያካተተ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላት የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በኣዲጉደም ማዘጋጃ ቤት ለዚሁ የጨረታ ሰነድ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚወዳደርበት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ማስገቢያ(ፋይናንሻል ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የመኪና ስፔስፊኬሽን ድርጅቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት)ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የገዙትሰነድኦርጅናልና ኮፒማህተምበታሸገ ካኪ ፖስታ ሳጥን ውስጥ ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኝም በኣዲጉደም ማዘጋጃ ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ውስጥ ይከፈታል።
- ድርጅታችን የተሻለ የግዥ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ክልል ትግራይ ደቡብ ምስራቅ ዞን ሕንጣሎ
ወጀራት ወረዳ የኣዲጉደም ከተማ ማዘጋጃ ቤት
ስልክ 0344370232 ወይም 0914700609
የኣዲጉደም ከተማ ማዘጋጃ ቤት