- የ2012 ዓ/ም ዕድሳት የተደረገለት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የጥቅምት ወር የቫት ዲክላሬሽን ፣ቲን ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
- መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
- ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 ከ13/4/2012 ዓ/ም እስከ 29/4/2012 ዓ/ም 11:30 በስራ ሰአት ሰነዱ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን 30/4/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን 30/4/2012 ዓ/ም ጠዋት 4:30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 105 ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያ/ዋስትና/ በተጫራቾች ምርጫ መሰረት ከሚከተሉት አንዱ ሊሆን ይችላል።
- ሀ. በህግ ከታወቀ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee)
- ለ. በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና
- ሐ. በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ማስያዣ(CPO) ሁኖ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) ማቅረብ አለባቸው።
- የሚያስፈልግ የዶክመንት ብዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ ለየብቻቸዉ በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በመሙላት፣ በእያንዳንዱ የሰነዱ ገፅ ፈርማ እና የድርጅቱ ማሕተም ማድረግ አለባቸው።
- ድርጅታችን ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ይህ ጨረታ በማንኛውም ጊዜ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ________ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ
ቢሮ ቁጥር ----105 ግዥና ንብረት አስተዳደር
ስልክ ቁጥር ----- 0342406380
የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ