Afar National Regional State Trade & Industry Office

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  ህዳር 19/2012 :  ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን - በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 :  ጨረታዉ የመኪፈትበት ቀን  - በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:30                                      

  • 1. በዘርፉ የታደሠ ንግድ ፈቃድ 
  • 2. ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ፈቃድ 
  • 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት 
  • 4. በመንግሥት አቅራቢነት የተመዘገበ 
  • 5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት ያለው 
  1. ተጫራቾች በየሎቱ ወይም በሚወዳደሩበት ዕቃዎች 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎችይመለስላቸዋል። 
  2. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 የሥራ ቀናት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ንግ /ኢን/ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሬከቶሬት ቢሮ 01 ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 200.00 በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። 
  3. ማንኛውምየጨረታተወዳዳሪበሚያቀርበው የእቃዎችዋጋ በግልጽና በማያሻማ መልኩ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘ ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ የነጠላ እና የጠቅላላ ዋጋውን ከነቫቱ ሞልቶ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልቶ በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒ በመለየት በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ሠመራ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትር ቢሮ ምድር ላይ በሚገኘው የመረጃ ዴስከ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 
  4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ እና በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚዘጋ ሆኖ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል። ሆኖም ግን የመፈክቻው ቀን በዓል ወይም የዕረፍት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምክንያት በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡ 
  5. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ  በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ለተጨማሪ መረጃ በቢሮው ስልክ ቁጥር፡- 033-666-0096/97 ወይም በሞባይል ቁጥር፡- 0932343970፣ በፋክስ ቁጥር፡- 033-666-06 17 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። 

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 

የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ 

ሠመራ