Samara university

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን - ህዳር 17/2012    :   ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን-  በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን- በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:30

ተ.ቁ

የሎት አይነት

የግዥ አይነት

የጨረታ ሰነድ

መሸጫ ዋጋ ብር

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

ሎት 1

የስፖርት ትጥቆችና መስሪያዎች አቅርቦት ግዥ

የማይመለስ ብር 200

ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ

ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 16ኛው ቀን

ከጠዋቱ 4፡30 ላይ

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ

አስተዳደር ህንፃ

ስር በሚገኘው

አዳራሽ ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡

ብር 20,000

2

ሎት 2

ቤአይሲቲ

ዘርፍ

የኔትዎርከ፤ የቢሮ ማሽን ጥገና እና የሶፍትዌር ማበልፀግ ስልጠና አገልግሎት ግዥ

የማይመለስ ብር 200

ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ

ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 16ኛው ቀን

ከጠዋቱ 4፡30 ላይ

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ

አስተዳደር ህንፃ

ስር በሚገኘው

አዳራሽ ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡

ብር 20,000

  • በ2012 በጀት ዓመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ሚችል::
  • የግብር ከፋይ መለያ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል::
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረሳ የሚችል::
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል::
  • ከሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት የተሰጠው ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል እና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠየቁ መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ይፋ ከሆነበት /አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀም የማይመለስ ብር 200 (ሁለት ወመቶ ብር) መያዝ የጨረታ ሰነድ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከግዥ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው የሚዘጋበት ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ የሚገኝ ሲሆን ፣
  • ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ ተጫራቾችና ታዛቢዎች በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
  • ዩኒቨርሲቲው ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡