-
የ 21ኛ ክ /ጦር የዕቃ ግጂ ስልክ ቁጥር (0912487407) ዓዲ ግራት ካምፕ ለ 2007 በጀት ዓመት ለሰራዊት ግልጋሎት የሚዉሉ የፅዳትና የፅህፈት ማ/ል አቅራቢዎች አቅራቢዎች በአባሪነት የተያያዙትን ልዩ ልዩ ማቴሪያች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
-
የጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ከላይ የተገለፁትን ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተገለፁትን መመሪያዎች እና ግዴታዎ ማሞላት አለባቸዉ
-
የዘመኑ ግብር ግዴታዎን የተዋጡና የታደሱ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ
-
የመንግስት እሴት ታክሲ (ቫት) ተመዝጋቢ ከሆኑ የምዝገባ ሰርተፈኬት ማቅረብ የሚችሉ
-
የቫት ተመዝጋቢ ካልሆኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ናምበር እንዲሁም የሚሸጡት ቀለብ ህጋዊ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ደረሰኝ መስጠት የሚችሉ
-
መ/ቤቱ የጋበዛቸዉን አጠቃላላይ ዝርዝሮች በጥራትም ሆነ በመጠን መ/ቤቱ በዘረዘራቸዉ በተፈለገበት ወቅት ሳያቆራረጥ ማቅለብ የሚችሉ
-
በሚያቀርቡት የዋጋ ማቅረቢያ ኢንቮሎ ዉስጥ የንግድ ፍቃድ ቲን ናምበር ሌሎች አስረጂ ሰነዶችን ፎቶ ኮፒ በዋጋ ማቅረቢያ ኢንቮሎፕ መግባት አለበት
-
አጠቃላላይ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 25 ብር በመክፈል ዓዲ ግራት ከሚገኘዉ የየ 21ኛ ክ ጦር የዕቃ ግጂ ክፈል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 መዉሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን
-
ጨረታዉ ከ 9/12/2006 ዓ/ም እሰከ 24 /12/2006 ዓ/ም ድረስ በአየር የሚቆይ ሲሆን
-
ጨረታዉ የሚዘጋዉ 24/12/2006 ዓ/ም በ 11:30 ተዘግቶ በነጋታዉ 25 /12/2006 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እንዲሁም ጨረታዉን ለመታዘብ የሚፈልጉ በተገኙበት መስራቤቱ ግቢ በይፋ ይከፈታል
-
መቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ተጨማሪ ማበራሪያ ከፈለጉ በሞ/ቁ 0912487407 ደዉለዉ መረዳት ይችላሉ በኣካል በመቅረብ የ 21ኛ ክ /ጦር ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 መብራሪያ መጠየቅ ይቻላል