Raya university

ምድብ

የ እቃው/ አገ ል ግ ሎ ቱአይነት

የጨረታማስከበሪያ ዋስትና መጠን

ጨረታውየሚዘጋበትዋስትና አይነት

ጨረታው የሚዘጋበት

ጨረታው የሚከፈትበት

ቀን

ሰዓት

ቀን

ሰዓት

ምድብ1

የበሬ ሥጋአቅርቦትግዢ

50,000.00

ሲፒኦ ወይምበሁኔታ

ላይያልተመሠረተየባንክ

ዋስትና ከዋጋሰነድ ጋር

የሚቀርብ

በ16ኛው ቀን

3፡00

በ16ኛው ቀን

3፡30

ምድብ2

የዳቦ አቅርቦት ግዢ

50,000.00

በ16ኛው ቀን

3፡00

በ16ኛው ቀን

3፡30

ምድብ3

የሠራተኞች ማመላለሻ የመኪና ኪራይ

50,000.00

በ16ኛው ቀን

3፡00

በ16ኛው ቀን

3፡30

ምድብ4

ጊዜያዊ ዶርሚተሪ ጥገና ሥራ

40,000.00

በ16ኛው ቀን

3፡00

በ31ኛው ቀን

3፡30

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድብ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነምበጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

1. ተጫራቾች የ2011/2012 ዓ.ም ህጋዊ ለየምድቡ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን ጊዜ ገደቡ ያላለፈበት የተሰጠ የምስክር ወረቀት ወይም ታክስ ክሊራንስ፣የግብር ከፋይነት ምዝገባሰርተፍኬት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣በፌዴራል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደርኤጀንሲ ባዘጋጀው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በዌብ ሳይታቸው በእቃ/በአገልግሎት አቅራቢነት የተመዘገቡ መሆናቸውንየሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ ለምድብ አንድ፣ሁለትና ሦስት ሲሆን ለምድብ አራት ብር300.00(ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16ኛው እና 31ኛውቀናት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ አድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ አስተዳደር ዳይሬክተር 2ኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ ሰነዱንመውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለምድብ አንድ፤ሁለትና ምድብ አራት ብቻበተለያየ ፖስታ በማሸግ የጨረታ ሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ16ኛውእና 31ኛ ቀን ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከላይ ተራ ቁጥር 2 በተመለከተው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4 ጨረታው በ16ኛው እና 31ኛው ቀን ልክ 330 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው ዋናውግቢ ውስጥ በግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ኣድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ይከፈታል ነገር ግን 16ኛው እና31ኛው ቀን ሃይማኖታዊ ወይም መንግስታዊ በዓል ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

5. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 90 ቀናት ይሆናል፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ በሠንጠረዡ ላይ በተገለፀው መጠን ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትናወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ በቴክኒካል ፖስታ ታሽጎ ለምድብ አንድ፣ሁለትና አራት ብቻየሚቀርብ ሲሆን ምድብ ሦስት ግን በፋይናንሻል ፖስታ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

7. አሸናፊ ተጫራች ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ራያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

8. ጊዜያዊ የዶርሚተሪ ህንጻ ጥገና በኮንስትራከሽን ሥራ ደረጃና ከዛ በላይ መወዳደር ይቻላል፡፡

9 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

10. ለበለጠ መረጃ www.rayu.Org ወይም በስልክ ቁጥር 03 48 7705 01/ 03 48 77 05 46 ደውለው መጠየቅይችላሉ ፡፡