- የተለያዩ የተሸከርከሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
- አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
1 በዚህ መሰረት በሥራው የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ቫት ተመዝጋቢና ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ኦጅናል ስለ መሆናቸው ማስረጃ መስጠት የሚችሉ ድርጅቶ ይጋብዛል፡፡
2 በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ በተ.ቁ. 1 ለተጠቀሰው ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) እና ለተ/ቁ. 2 ብር 50.00 (ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቐለ ላጪ አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ሎጅስቲክስ መምሪያ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያ
3 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ግንቦት 01/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3 0ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
4 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ ፡- ስልክ ቁጥር 03-42-40-00-02 / 0920-426802