Alamata Agricultural Research Center

1 በዘርፉ መሰረት የ2007 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ /ያላት

2 ኣቅራቢነት ካርድ ያለዉ /ያላት

3 ቫት ሰርትፊኬት ያለዉ /ያላት

4 ቲን ነምብር ያለዉ /ያላት

5 ከኣንድ ወር በፊት ዲክለር ያረገ ማስረጃ የሚቀርብ የሚታቀርብ

6 የጨረታዉ ማስከበሪያ የዉሃ ዝርጋታ መስመር በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዝብ ብር 5000( ኣምስት ሺ ) ብር ቅድመ ክፍያ ማስያዝ አለበት

7 ከላይ የተዘረዘሩት እቀዎች 100 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት በምምጣት ሰነድ መዉሰድ ይቻላል

8  ይህ ጨረታ ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21/1 /2008 ልክዕ ሰዓት 4:30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ሰዓት 5:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በኣላመጣ ግብርና ምርምር ማእከል ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸዉ ምርጫ ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጊዜ ሳያገኙ በመቅረታቸዉ የጨረታዉ መክፈቻ ኣያስተጓጉልም

ኣላማጣ ግብርና ምርምር ማእከል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ኣላማጣ ግብርና ምርምር ማእከል ስቁ 03 47 74 05 46 ይደዉሉ