መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በአሪድ አካባቢ በሚሰራው ስታፍ ኮሌጅ ለማዲያ የሚሆን የ Water Proff Cementation ሥራ ከ እጁ ዋጋ ከነ Material በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል በዚህም መሰረት
1 ተጫራቶች ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው ያአመቱ የስራ ግብር የከፈሉ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 ብር (cpo) ማስያዝ የሚችሉ በተጨማሪም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
2 የስራ ዝርዝር መግለጫ ከፕሮጀክቱ ፅሕፈት ቤት በመቅረብ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል መግዛት ይጠበቅባቸዋል
3 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ 26/10/06 ዓ/ ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ማስገባት
4 ጨረታዉ 26/10/06 ዓ /ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ይከፈታል
5 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0914 -72-01-63 ይደዉሉ