Save the Children

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ እ.ኤ.ኣ ከነሓሴ 24/2015 መሰከረም/ 02/2015 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ መስከረም /02/2015 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ8:30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል