Defence Construction Enterprise

1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ

3 ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

5 በጣም ጥሩ የሆነ ኣቅም ያለው 3m3 መጫን የሚችሉ ሎደር ማቅረብ የምትችሉ

6 ነዳጅ፣ዘይት ቅባት ወጪ በኣካራይ የሚሸፈን ይሆናል

7 ጨረታው ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/01/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ተዘገቶ በዛው ቀን 23/01/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0348-990357