የጨረታ ማሰታወቀያ
የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ስለሚፈልግ 1 ፎቶ ኮፒ , 2 ዴስክ ቶፕ ኮምፐፒተር , 3 ፋክስ 4 ፕሮጀክተር , 5 ፕሪንተር , 6 ላፕ ቶፕ ኮምፒተር , 7 ከለር ፕሪንተር 8 ዩፒ አስ /UPS/ የሚከተሉትን መስፈርቶችን በሟሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን
1 ጨረታዉን የሚመለከት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ::
2 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበና በኣቅራቢነት ምዝገባ የታደሰ ሰረተፊኬት ያለዉና መስረጃ ማቅረብ የሚችል::
3 ቲን/TIN/ ቁጥር ያለዉና ወርሃዊ ቫት ዲክላራስዩን ማቅረብ የሚችል::
4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 72,000.00/ ሰባ ሁለት ሺ/ ማስያዝ የሚችል::
5 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በቴሌቭዝን ከተላለፈ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መቀለ ከሚገኘዉ የትገራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ይግዥ/ ፋይ /ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ባለቤት የማይመለስ ብር 50.00 /ብር ሃምሳ/ በመክፈል የጨረታ ሰነ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን ::
6 የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ካሰረበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈዉ ንብረት በ7 ሰባት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ መቀሌ ከሚገኘዉ ቢሮኣችን ድረስ ገቢ ማድረግ የሚችል::
7 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 02 /10 /07 ዓ/ም የሚጠናቀቅበት 16/10/07 ዓ/ም ሰዓት 4:30 ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተበት ቀን 16 /10 /07 ዓም ሰዓት 5:00::
8 ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መበቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344402420 መጠየቅ ይችላሉ::