1 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ የጨረታ አይነቶች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ በአቅራቢነት የምስክር በአገልግሎት ሰጪነት ስለመመዝገባቸዉ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ግብር ስለመክፈላቸዉ ማረጋገጫ የሚችሉ
2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ /ከፋይነት/ ማርጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
3 የንግድ ምዝገባና ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
4 ተጫራቾች የሚጫረቱባቸዉን ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀዉን መመሪያ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የእቃዉን ኣይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል
6 የጨረታ ሰነድ ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታዉጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት ዉስጥ ሸሬ በሚገኘዉ የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መመሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላል
7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ሽሬ ከተማ በሚገኘዉን ማ/ዕዝ ጠመምሪያ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
8 ጨረታዉ መጋቢት 20 ቀን 2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ማ/ዕዝ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ይከፈታል
9 አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ያሽፋቸዉን እቃዎች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ወጭ በማጋጎዝ ሽሬ ከተማ በሚገኘዉ የማ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል
10 መሰሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም ከአጠቃላይ ግዢ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መበቱ የተጠበቀ ነዉ
12 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 444 23 77/ 034 444 43 93 ይደዉሉ