የጨረታማስታወቂያ
የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት የኽልተአዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክትለመስኖግልጋሎትየሚዉል 150(Combined desk) ለመግዛትስለተፈለገ ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችንይጋብዛል::
- የአምራችነት (አቅራቢነት)ህጋዊፈቃድያላቸዉ::
- የ2006 ዓ/ም ግብርየከፈሉናየዓመትፍቃድያሳደሱ::
- ተጨማሪእሴትታክስከፋይየሆኑናያለፈዉወርተእታየከፈሉበትመረጃማቅረብየሚችሉ::
- ተጫራቾችከተራቁጥር 1-3 የተጠቀሱት መረጃዎችኦርጅናልን በመያዝየጨረታ ሰነድ መግዛትአለባቸዉ
- ተጫራቾችየጨረታዉንሰነድበማይመለስ 20.00 / ሃያብር/ በመግዛትይህማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮበተከታታይ 10 / አስር / ቀናትዉስጥየጨረታሰነድመግዛትይችላሉ::
- የጨረታማስከበሪያብር 5000.00 /አምስት ሺ ብር / የባንክዋስትናወይም CPO ማቅረብየሚችሉ::
- ዕቃዉዉልከተፈፀመቀንጀምሮ በ 30 ተከታታይቀናትዉስጥ ወደየ ት/ቤቶች ማቅረብ የሚችሉ::
- ተሞልቶየሚቀርበዉሰነድስርዝድልዝየሌለበትናበድርጅታችንበተዘጋጀዉየጨረታሰነድብቻተሞልቶመቅረብአለበትይህንንያላሞላከጨረታዉይስረዛል::
- የጨረታዉየቴክኒክናዋናዉናቅጂሰነድለየብቻዉየፋይናንስሰነድዋናዉናቅጂለየብቻዉበስምበታሸገኢንቨሎፕለጨረታዉበተዘጋጀሳጥንማስገባትያስፈልጋል::
- የጨረታዉሳጥን በ 30 /7 /2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓትተዘግቶበዚሁዕለት 4:30 ተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገኙበትወይምመገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዶችን በሟሟላት በፖስታዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅትዎ ማሀተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤትይክፈታል::
- ድርጅቱየተሻለመንገድካገኘጨረታዉንበሙሉወይምበክፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::
አድራሻ05 ቀበሌኮነደሚኒየምአጠገብየኦርቶዶክስየህፃናትማሳደጊያድርጅት
በኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን
የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት
ለኽልተአዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክት ለትምህርት ቤት ግልጋሎት የሚሰጡ ኮምባይን ዲስከ ግዥ ዝርዝር
ተቁ | የእቃዉ አይነት | ቀበሌ | የት ስም | ከአጉላዕ ርቀት በኪ ሜትር | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ጠቅላለ ዋጋ | ማብራሪያ |
1 | ዴስክ | ደብረ ብርሃን | ጋሳት ሻቫ | 30 | 50 |
|
|
|
2 | ዴስክ | ማሕበር ወይኒ | ገያድም ዕበሌን | 26 | 50 |
|
|
|
3 | ዴስክ | ማሕበር ወይኒ | መከቦ | 13 | 30 |
|
|
|
4 | ዴስክ | ደብረ ብርሃን | ዓዲ አገዉ | 14 | 20 |
|
|
|