Mekelle University

ጨረታዉ ብጋዜጣ የወጣበት ቀን:Â 8/4/2010

1 ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት እቃ የ2009 ዓም እና የ2010 ዓም በዘረፉ የታደሰ ንግደ ፈቃድ : የተጨማሪ እሴት ታክስ የኣቅቢነት ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና ቲን ናምበር ኮፒ ከዋናዉ /ከኦርጅናል/ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸዉ ጋር ፖስታ አሸገዉ ማቅረብ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት እቃ የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና/Bid Bond/ ባባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ በቅድመ ሁኔታ ያልተመሰረት ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸዉ

3 ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት የእቃ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ፋይናንሻል ኮፒ ለየብቻዉ በፖስታ አሸገዉ ማቅረብ አለባቸዉ

4 ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የእቃ ዋጋ ቫት ጨምረዉ ማቅረብ አለባቸዉ

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከመቐለ ዩኒቨርሰቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 101 ወይም ከመቐለ ዩኒቨርሰቲ ድር ገፅ www.mu.edu.et ብለዉ ማግኘት ይችላሉ

6 ተጫራቾች ላለማጭበርበር በኮሌጁ የተዘጋጀ ቃለ መሃላ መፈፀም አለባቸዉ

7 ተጫራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በከሌጁ መሰብሰቢያ አደራሻ ቢሮ ቁጥር 301 ጨረታዉ በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ባይይገኙም ጨረታዉ ለመክፈት አይስተጓጉለዉም

8 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ ቀጥሎ ባለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

9 ኮሌጅ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

10 ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆይበት ግዜ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ይሆናል

11 ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ የጨረታ ሰነዱ ብር 100 በመክፈል መግዛት ይችላሉ