ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 30/3/2010
1 የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
2 የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት ኣተዳደር ኤጀንሲ ዌበሳይት በኣቅራቢነት የተመዘገበ
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚቀርብ
5 ላለማጭበርብር በኮሌጁ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል
ተቁ | የጨረታዉ ዓይነት | ሎት | የጨረታ ማሰከበሪያ ባንክ ጋራንት ወይም በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ |
1 | የተለያዩ የመድሃኒት እቃዎች | ሎት 1 | 100,000.00 ብር |
2 | የተለያዩ የኣይሲቲ እቃዎች | ሎት 2 | 60,000.00 ብር |
3 | የተለያዩ የFurniture እቃዎች | ሎት 3 | 50,000.00 ብር |
4 | የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች | ሎት 4 | 100,000.00 ብር |
6 ማንኛዉም ተጫራች 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ Â መዉሰድ ይችላል
7 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስ ቢሮ ቍጥር 10 በመቅረብ መዉስድ ይችላሉ
8 ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆየዉ ጊዜ ጋዜጣዉ ከወጠባት ቀን ጀምሮ በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
9 ካሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ