Berahile Refugees Camp Office

ለትምህርት ቤት መማሪያ ክፍል አንድ ብሎክ ባለ 04 ክፍል

የበሽተኛች አስተኝቶ ማከሚያ ባለ ሁለት ክፍል

የትቤት የተማሪዎች የንባብ ክፍል

ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች መጋዝን

የማጣሪያ ጣቢያ ሽንት ቤት እና ሻወር ቤት

1የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ

2 የወቅቱን ግብር የከፈሉ እና ቲኦቲ እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3 በግንባታ ስራ ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ማንኛዉም የግንባታ ስራ ተቃራጭ

3 ለጨረታ ማስከበሪያ 5000 በ ስፒኦ በባንክ Â በተረጋገጠለት ቼክ ማስያዝ የሚችሉ

4 ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 07/ 02/ 2010 ዓም በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ ጨረታዉ ከሰዓት 4:00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል

5 ሰነድ ጨረታ ዋጋ 50 ብር

ለበለጠ መረጃ ሰነድ ጨረታ ይመልከቱ

 መቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

በርህሌ ስድተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት

በስልክ ቁጥር 0919800510/ 0920543800 0966928899 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉÂ