ጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዩያ ኤርፖርት የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለተለያዩ አገልግሎተ የሚዉሉ የተለያዩ ሶፋዎች ከነጠረጽዛዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም በዘርፉ
ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
ቫት ተመዝጋቢ
የሆናቹቫት ተመዝጋቢ የሆናቹሁ
የግብር ከፈይ መለያ ቁጥር ያላችሁ
ለመንግስት መ/ቤቶች አቅራቢነት የተፈቀደላችሁ
በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉን ዝርዝር ሰነድ ከቐመቀለ ኣሉላ ኣባነጋ አለም አቐፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረበ ብር 30.00 / ሳላሳ በመክፈል ከ ጥር 1ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ በመዉሰድ እስክ ጥር 15ቀን 2007ዓ/ም 4 :00 ሰዓት የጨረተዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ትክክለኛ አድራሻ ያለበት የጨረታ ሰነድ በተዛጃገዉ የጨረታ ሳጥን እንድታሰገቡ እይገለፅን ጨረታዉ ጥር 15 ቀን 2007ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል::
ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344421102 ይጠይቁ
የኢትዩጽያ ኤርፖርት ድርጅት Ethiopian Airports Enterprise