Tigray Urban Development and Housing Agency

ለትግራይ  ብሄራዊ  ክልላዊ  መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ አገልግሎት  የሚዉሉ   የኮንስትራክሽን   የኤሌክትሪክና    የሳኒተሪ  እቃዎች  እንዲሁም ለተለያዩ  ለተሽከርካሪዎች   አገልግሎት  የሚዉል  መለዋወጫና   የፅሕፈት   መሳሪዎች   ተጫራቾችን  በግልፅ ጨረታ  አወዳድሮ  ለመግዛት  ይፈልጋል  ስለዚህ::
1  ተጫራቾች   በዘርፉ  የተመዘገቡ  መሆናቸዉን  ማረጋገጫ
1.1 የታደሰ  የ ቀ2006 ዓም  የንግድ  ሥራ  ፍቓድ
1.2  የተጨማሪ እሴት  ታክስ  የተመዘገቡ  መሆናቸዉ  ማረጋገጫ
1.3  የጥቅምት 2007 ዓም የተጨማሪ እሴት   ታክስ  የከፈሉበት  ዲክለራስዩ
1.4  ስለመኖራቸዉ ማረጋገጫ እንዲሁም
1.5 በአቅራበዎች  ዝርዝር  የተመዘገቡ
2 ተጫራቾች  የተዘጋጀዉ  የጨረታ ሰነድ  
2.1  ለኮንስትራክሽን  ሳኒተሪ   እና   ኤሌክትሪክ  ብር  100.00  /ኣንድ መቶ/  ::
2.2  ለመኪና  መለዋወጫ  እቃዎችና  ለፅህፈት መሳሪያዎች   ብር   50.00 /ኣምሳ  ብር/::
የማይመለስ ክፍያ በመክፈል  መቐለ  ከሚገኘዉ  የኤጀንሲዉ  የግዥና  አቅርቦት ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር  14 መዉሰድ ይችላሉ::
3  ተጫራቾች   የእቃዉ  ዋጋ  በጨረታ ሰነድ  በተዘረዘሩት  እቃዎች  ብቻ  ሞለተዉ  ይህ ጨረታ ከወጣበት  ከ 22 /03 /2007 ዓም እስከ 06/ 04 /2007 ዓ/ም  ዉስጥ በታሸገ ፖስታ  በኤጀንሲዉ  በተዘጋጀዉ   የጨረታ ሳጥን ማስገባት  አለባቸዉ ::
4 ተጫራቾች  የጨረታ ማስከበሪያ
4.1  ለኮንስትራክሽን   ሳኒተሪ  እና  የኤሌክትሪክ  እቃዎች  ብር 50,000  /ኣምሳ ሺ  ብር/
4.2  ለመለዋወጫ  እቃዎች ብር  30,000 /ሳላሳ  ሺ  ብር/
በባንክ  በተመሰከረለት ቼክ  ወይም  ሲፒኦ     ከጨረታ  ሰነድ ጋራ  ማቅረብ  አለበት::
5 ጨረታዉ የሚከፈትበት  ቀን
5.1  ለኮንስትራክሽን   ሳኒተሪ  እና  የኤሌክትሪክ  እቃዎች  06/ 04/ 2007 ዓ/ም  ከቀኑ  8:00  ተዘግቶ በዚሁ  ቀን  8:30
5.2  ለመኪና  መለዋወጫ  እቃዎች  እና   ለፅህፈት  መሳሪዎች   06 /04 /2007 ዓ/ም  ከቀኑ  4:00 ተዘግቶ  በዚሁ ቀን  43:0ተጫራቾች  ወይም  ሕጋዊ  ወኪሎቻቸዉ  በተገኙበት  ይክፈታል
6 ኤጀንሲዉ  የተሻለ  አማራጥ  ካገኘ  ጨረታዉ  በሙሉ  ወይመ  በከፊል  የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ ነዉ::
7  ለበለጠ መረጃ  በስልክ  ቁጥር  0344418514   ወይም  03 44 41  85 15  ወይም ወደ  ኤጀንሲዉ  ንብረት ግዥና  አቅርቦት   በኣካል  በመቅረብ  መጠየቅ  ይቻላል::