ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የኮንስትራክሽን የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች እንዲሁም ለተለያዩ ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉል መለዋወጫና የፅሕፈት መሳሪዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ::
1 ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡ መሆናቸዉን ማረጋገጫ
1.1 የታደሰ የ ቀ2006 ዓም የንግድ ሥራ ፍቓድ
1.2 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸዉ ማረጋገጫ
1.3 የጥቅምት 2007 ዓም የተጨማሪ እሴት ታክስ የከፈሉበት ዲክለራስዩ
1.4 ስለመኖራቸዉ ማረጋገጫ እንዲሁም
1.5 በአቅራበዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
2 ተጫራቾች የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ
2.1 ለኮንስትራክሽን ሳኒተሪ እና ኤሌክትሪክ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ/ ::
2.2 ለመኪና መለዋወጫ እቃዎችና ለፅህፈት መሳሪያዎች ብር 50.00 /ኣምሳ ብር/::
የማይመለስ ክፍያ በመክፈል መቐለ ከሚገኘዉ የኤጀንሲዉ የግዥና አቅርቦት ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 መዉሰድ ይችላሉ::
3 ተጫራቾች የእቃዉ ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘሩት እቃዎች ብቻ ሞለተዉ ይህ ጨረታ ከወጣበት ከ 22 /03 /2007 ዓም እስከ 06/ 04 /2007 ዓ/ም ዉስጥ በታሸገ ፖስታ በኤጀንሲዉ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ ::
4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ
4.1 ለኮንስትራክሽን ሳኒተሪ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ብር 50,000 /ኣምሳ ሺ ብር/
4.2 ለመለዋወጫ እቃዎች ብር 30,000 /ሳላሳ ሺ ብር/
በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋራ ማቅረብ አለበት::
5 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን
5.1 ለኮንስትራክሽን ሳኒተሪ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች 06/ 04/ 2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30
5.2 ለመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ለፅህፈት መሳሪዎች 06 /04 /2007 ዓ/ም ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 43:0ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይክፈታል
6 ኤጀንሲዉ የተሻለ አማራጥ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
7 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344418514 ወይም 03 44 41 85 15 ወይም ወደ ኤጀንሲዉ ንብረት ግዥና አቅርቦት በኣካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል::