FDRE Private Sector Agency for Social Security Agency Northwest Office

ስለዚህ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በዘመኑ የታደሰ እና ከሚያቀርቡት ዕቃና ወይም አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ፈቃድ የኣገር ዉስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 በጥሬ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ(ሲፒኦ) እና የባንክ ዋስትና (ባንከ ጋረንቲ ለማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19 በመዉሰድ እስከ 15 ባሉት ቀናት የሚሸጡበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ጽቤት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላለዩ

ጨረታዉ 16ኛ ቀን 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ይችላል

ለበለጠ መረጃ

ብስልክ ቁጥር መቀለ 03 44 44 400274 መጠየቅ ይቻላል

የሰሜን ሪጅን የመ/ሰ/ዋ/ኤጀንሲ ጽ/ቤት