ግ/ቤቶች ወደ ተለያዩ የገጠር ከተሞች፣ ቀበሌዎችና መንደሮች ዕቃ ለማጓጓዝ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃቆችና ምስሶዎች በሁሉም የመስመር ስራ ወራተኞችና ሌሎች ተዛማጅ/ ትራነስፖርቴሽን/ ስራ ለማከራየት የሚችሉ መካከለኜ የግል መኪናዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ኣሸናፊዎች ፕሮጀክቱ ኣስኪያልቅ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል።
ተ.ቁ | የስራ ቦታ ክልል | ዞን | ወረዳ | የመኪና ብዛት | ማብራርያ |
1 | ትግራይ | ምዕራባዊ | ቃፍታ ሁመራና ወልቃይት ወረዳ | 1 |
|
2 | ምዕራባዊ | ፀገዴ ወረዳ | 1 |
| |
3 | ሰሜናዊ ምዕራባዊ | ኣስገዴ ፅምብላና ላዕላይ | 1 |
| |
4 | ማዕከላዊ | ናዕዴር ዓዴት ማይጨው | 1 |
| |
5 | “ | ኣሕፈሮም ወረዳ | 1 |
| |
6 | “ | መረብ ለኸና ዓድዋ ወረዳ | 1 |
| |
7 | “ | ወርዒ ለኸ | 1 |
| |
8 | ምብራቃዊ | ጉሎመኸዳና ኣኸሱም ወረዳዎች | 2 |
| |
9 | “ | ሳዕሲ ጻዕዳ እምባ ሐውዜንና ክልተኣውላዕሎ ወረዳዎች | 2 |
| |
|
|
| ድምር | 11 |
|
በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች
-
ተጫራቶች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታክስ ይንግድ ፍቃድ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑ እና የተሽከርካሪዎችን ኢንሹራንስ ዋስትና ማስረጃ ማቅረብ ኣለባቸው
-
የጨረታ ሰነዱን ማስታወቅያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበ ቀን ጅምሮ በኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ ኋይል የሃገር ኣቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮግራም የትግራይ ክልል ጽ/ቤት መቐለ ጨርቖስ ዳዊት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 023 ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00/ ኣንድ መቶ/ በመክፈል መግዛት ይቻላል
-
ተጫራቶች ጨረታ ማስከበርያ ለጨረታው እንደሚያቀርቡት የተሽከርካሪ ብዛት ማለትም ከ1-5 ተሽከርካሪዎች የሚያቀርቡ ከሆነ 20000.00/ ሃያ ሺ/ ብር ከ6-8 ተሽከርካሪዎች የሚያቀርቡ ከሆነ 30000.00/ሰላሳ ሺ/ ብር ከ 9-11 ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ 40000.00 // ኣርባ ሺ/ ብር ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ለ-UEAP
…..