Government Employee Social Security Office North Region Bureau

ግልጽ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኣስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

  1. ቤቱ ሙሉ ግቢ ህንጻ ሆኖ 14 ከፍሎች ያሉትና (እያንዳንዱ ክፍል ስፋት ቢያንስ 3×4 የሆነ) ለደንበኞች አገልግሎት ለመስጠት አመቺና ለዋና መንገድ ቅርብ የሆነ፣
  2. የጽ/ቤቱን ሰራተኞች እና ተገልጋዮች ከሚያውኩ የድምጽ ብክለት የራቀ እንዲሁም አጎራባች ቤቶች እና ሕንጻ ውስጥ የቢሮ አገልግሎቱን የሚያውኩ ሁኔታዎች የሌለው፣
  3. የይዞታ ካርታ እና ዓመታዊ ግብር የተከፈለ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ፣
  4. የራሱ የሆነ መጸዳጃ ቤትና የጥበቃ ቤት ያለው፣
  5. የራሱ የሆነ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ የውሃና የስልክ መስመር ያለው፣
  6. ለሚያከራየው ቤት የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ከሆነ በሚቀርበው ዋጋ ላይ ቫት ስለመካተቱ መግለጽ የሚኖርበት ሲሆን ኪራይ ቆይታ ጊዜ ለ3 ዓመት ውል መግባት ፈቃደኛ የሆነ፣ የያዘውን
  7. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ከሰሜን ሪጅን የማይጨው ቅ/ጽ/ቤት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  8. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈተው ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ድረስ በሰሜን ሪጅን ማይጨው ቅ/ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ መመለስ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈትበት ዕለት የዕረፍት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ዕለት በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን። በዚሁ መሰረት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን ብዛት እና ስፋት በግልጽ በካሬ ሜትር፣ የአንድ ወርና የአንድ ዓመት ክፍያን በማስላት በተዘጋጀው ሠንጠረዥ ውስጥ መግለጽ አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ 034 777 0289

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር
ሰሜን ሪጅን
ማይጨው ቅርንጫፍ