- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ2008 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- አሸናፊ ተወዳደሪ በሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት
- ጨረታዉ መሳተፍ የሚ ፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳብር/Â በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ጨረታዉ ከ ሚያዝያ 7/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 14/2008 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉየሚዘጋዉሚያዝያ 14/2008 ዓ/ምከቀኑ 9:00(ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ Â 9:30 ይሆናል::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይምÂ 091429078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ:
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ